ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ከዶናልድ ትረምፕ በዓለ ሲመት በፊት ወደ አሜሪካ እንዲመለሱ አንዳንድ ኮሌጆች እና ዩኒቨርስቲዎች በመምከር ላይ ናቸው። ዶናልድ ትረምፕ በመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው የጉዞ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በሥልጣን ዘመናቸው የመጨረሻ አንድ ወር ውስጥ ባሉበት በዚህ ወቅት 4 ነጥብ 28 ቢሊዮን ዶላር የከፍተኛ ትምህርት ዕዳ ሠርዘዋል። በዕዳ ሥረዛው ተጨማሪ 55 ሺሕ ...
X ማኅበራዊ መድረክ ላይ እንዳስታወቀው፣ መሪውን አቡ ዮሱፍን ጨምሮ ሁለት የአይሲስ አባላት ሶሪያ ውስጥ በተፈጸመ አየር ጥቃት ተገድለዋል። የአየር ጥቃቱ የተፈጸመው ትላንት ሐሙስ መሆኑን ያስታወቅቁት ...
ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን የሩሲያ ኅይሎች በዩክሬን ጦርነት ዋና ግባቸውን ለመምታት እየተቃረቡ መኾኑን በዓመታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይ ተናግረዋል። በጦር ሜዳው እንዳገኙ ለሚገልጹት የበላይነት ...
Ukraine: A Russian missile strike killed at least one person and injured at least nine others in Ukraine's capital Kyiv ...
ካሜሩናውያን ሀገሪቱን ለሰባት ዓመታት በፕሬዝደንትነት የሚመራውን ፕሬዝደንት ለመምረጥ በመጪው ዓመት ወደ ምርጫ ጣቢያ ያመራሉ። በማዕከላዊ የአፍሪካ አህጉር በምትገኘው ካሜሩን ከዚህ በፊት በተደረጉ ...
President-elect Donald Trump on Wednesday called on U.S. lawmakers to reject a stopgap bill to keep the federal government ...
Two highway crashes in southeastern Afghanistan have killed a combined total of 50 people and injured 76, a government ...
በሰባት የአማዞን መጋዘኖች የሚገኙ ሠራተኞች ከዛሬ ሐሙስ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ መትተዋል። ሠራተኞቹ አድማውን የጠሩት አማዞን ባለፈው እሑድ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረውን የአሠሪ እና ሠራተኛ ውል ...
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ እና ባለ ሀብቱ ኢላን መስክ በአሜሪካ ምክር ቤት በሁለቱ ፓርቲዎች ስምምነት ቀርቦ የነበረውን በጀት በመቃወማቸው ሳይጸድቅ ቀርቷል። የወቅቱ የበጀት ዓመት ነገ ዐርብ ...
(ህወሓት) አመራሮች፣ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ዛሬ መቐለ ከተማ ላይ ከፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋራ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። “እምቢ የማለት ዘመቻ” የሚል ስያሜ ...
በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በክልሉ መንግሥት ቀስቃሽነት የተዘጋጀ ነው የተባለ፣ ሰላምን የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሄደ። ደሴ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ያገኘናቸው ተሳታፊዎች፣ ክልሉ ከግጭት እንዲወጣና ...